• Silver Spring, MD, United States
  • 501 Sligo Ave. Silver Spring,MD,20910
  •  2406033923 - kingdom life empowerment life changers church
  •  pastorsg@live.com
  •  Our Office will be open Monday-Friday 9:00Am-5:00Pm ሰኞ እና ማክሰኞ ከጠዋቱ 9:00Am ጀምሮ እስከ 5:00Pm ድረስ ያለቀጠሮ በቢሮአችን የጸሎት ፤ በግል ሆነ በቤተስብ ፤ የምክርን አገልግሎት እንስጣለን ፤ በቤተስብ ላይ ልዩን ትኩረት እንስጣለን ፤ ያላገብ ፤ ሊያገብ ለሚያስብ ፤ በምንም ምክንያት ትዳራቸው ለፈረስባቸው ልዩ ምክርንና ትምህርትን እንስጣለን ፤ በመንፈሳዊ ሕይወቴ ማደግ እፈልጋለሁኝ ፤ እግዚአብሔር አምላካ ለምን አላማ እንደፈጠረኝ ማወቅም እፈልጋለሁ ለምትሉ ሁሉ በቤተክርስትያናችን ልዩ አገልግሎት አለ እና ይምጡ ይገልገሉ እግዚአብሔርን የሚያከብር ኑሮ ለመኖር